መዝሙር 92:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ምንኛ ታላቅ ነው!+ ሐሳብህም እንዴት ጥልቅ ነው!+ መክብብ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አምላክ ሁሉንም ነገር በወቅቱ ውብ* አድርጎ ሠርቶታል።+ ደግሞም ዘላለማዊነትን በልባቸው ውስጥ አኑሯል፤ ይሁንና የሰው ልጆች እውነተኛው አምላክ ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ድረስ ያከናወነውን ሥራ በምንም ዓይነት መርምረው ሊደርሱበት አይችሉም። ኢሳይያስ 55:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉመንገዴ ከመንገዳችሁ፣ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።+
11 አምላክ ሁሉንም ነገር በወቅቱ ውብ* አድርጎ ሠርቶታል።+ ደግሞም ዘላለማዊነትን በልባቸው ውስጥ አኑሯል፤ ይሁንና የሰው ልጆች እውነተኛው አምላክ ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ድረስ ያከናወነውን ሥራ በምንም ዓይነት መርምረው ሊደርሱበት አይችሉም።