ኢሳይያስ 10:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በምትመረመሩበት* ቀን፣+ጥፋትም ከሩቅ በሚመጣበት ጊዜ ምን ይውጣችሁ ይሆን?+ እርዳታ ለማግኘት ወደ ማን ትሸሻላችሁ?+ሀብታችሁንስ* የት ትተዉት ይሆን? አሞጽ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ፈጣኑ ሰው የሚሸሽበት ቦታ አያገኝም፤+ብርቱ የሆነው ሰው ኃይሉን ይዞ አይቀጥልም፤ተዋጊውም ሕይወቱን* አያድንም።