ምሳሌ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ጥበብ ከዛጎል* ትበልጣለችና፤ተፈላጊ የሆኑ ሌሎች ነገሮች ሁሉ ከእሷ ጋር ሊወዳደሩ አይችሉም። ምሳሌ 20:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ወርቅ አለ፤ ዛጎልም* ተትረፍርፏል፤እውቀትን የሚናገሩ ከንፈሮች ግን ውድ ናቸው።+