-
መዝሙር 69:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በከተማዋ መግቢያ የሚቀመጡት የመወያያ ርዕስ አደረጉኝ፤
ሰካራሞችም ስለ እኔ ይዘፍናሉ።
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የሕዝብ ሁሉ ማላገጫ ሆንኩ፤ ቀኑን ሙሉ በእኔ ላይ እየዘፈኑ ይሳለቁብኛል።
-