-
ኢዮብ 16:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ከዚህ በፊት እንዲህ ያሉ ብዙ ነገሮች ሰምቻለሁ።
ሁላችሁም የምታስጨንቁ አጽናኞች ናችሁ!+
-
-
መዝሙር 69:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 አንተ የመታኸውን አሳደዋልና፤
ደግሞም አንተ ያቆሰልካቸውን ሰዎች ሥቃይ ሁልጊዜ ያወራሉ።
-