-
ዘፍጥረት 19:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሁለቱ መላእክት ምሽት ላይ ሰዶም ደረሱ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። እሱም ባያቸው ጊዜ ተነስቶ ወደ እነሱ ሄደ፤ በግንባሩም መሬት ላይ ተደፋ።+
-
-
ዘፍጥረት 19:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እሱ ግን አጥብቆ ስለለመናቸው አብረውት ወደ ቤቱ ሄዱ። ከዚያም ግብዣ አደረገላቸው። ቂጣም ጋገረላቸው፤ እነሱም በሉ።
-