-
ኢዮብ 13:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እግሮቼን በእግር ግንድ አስረሃል፤
መንገዴን ሁሉ ትመረምራለህ፤
ዱካዬንም ሁሉ በዓይነ ቁራኛ ትከታተላለህ።
-
-
ኢዮብ 14:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አሁን ግን እርምጃዬን ሁሉ ትቆጥራለህ፤
ኃጢአቴን ብቻ ትመለከታለህ።
-
-
ኢዮብ 31:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እሱ መንገዴን ሁሉ አያይም?+
እርምጃዬንስ ሁሉ አይቆጥርም?
-