ኢዮብ 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በደለኛ እንዳልሆንኩ ታውቃለህ፤+ደግሞም ማንም ከእጅህ ሊያስጥለኝ አይችልም።+ ኢዮብ 16:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከለቅሶ የተነሳ ፊቴ ቀልቷል፤+ድቅድቅ ጨለማም* በዓይኖቼ ቆብ ላይ አጥልቷል፤17 ይሁንና እጆቼ ምንም ዓመፅ አልሠሩም፤ጸሎቴም ንጹሕ ነው። ኢዮብ 34:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ኢዮብ እንዲህ ብሏልና፦ ‘እኔ ትክክል ነኝ፤+አምላክ ግን ፍትሕ ነፍጎኛል።+