ኢሳይያስ 51:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “የማጽናናችሁ እኔ ራሴ ነኝ።+ ሟች የሆነውን ሰው፣እንደ ሣርም የሚጠወልገውን የሰው ልጅ የምትፈሪው ለምንድን ነው?+ 13 ሰማያትን የዘረጋውንና+ የምድርን መሠረት የጣለውንሠሪህን ይሖዋን+ የምትረሳው ለምንድን ነው? ደግሞም ጨቋኙ* ሊያጠፋህ የተዘጋጀ ይመስልከእሱ ቁጣ የተነሳ ቀኑን ሙሉ በፍርሃት ተውጠህ ነበር። ታዲያ አሁን የጨቋኙ ቁጣ የት አለ? 1 ጴጥሮስ 4:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስለዚህ የአምላክን ፈቃድ በማድረጋቸው መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች መልካም እያደረጉ ራሳቸውን* ታማኝ ለሆነው ፈጣሪ አደራ ይስጡ።+
12 “የማጽናናችሁ እኔ ራሴ ነኝ።+ ሟች የሆነውን ሰው፣እንደ ሣርም የሚጠወልገውን የሰው ልጅ የምትፈሪው ለምንድን ነው?+ 13 ሰማያትን የዘረጋውንና+ የምድርን መሠረት የጣለውንሠሪህን ይሖዋን+ የምትረሳው ለምንድን ነው? ደግሞም ጨቋኙ* ሊያጠፋህ የተዘጋጀ ይመስልከእሱ ቁጣ የተነሳ ቀኑን ሙሉ በፍርሃት ተውጠህ ነበር። ታዲያ አሁን የጨቋኙ ቁጣ የት አለ?