ኢዮብ 34:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስለዚህ እናንተ አስተዋዮች* ስሙኝ፦ ‘እውነተኛው አምላክ ክፉ ነገር ያደርጋል፤ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ በደል ይፈጽማል’ ማለት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው!+ ኢሳይያስ 40:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?የፍትሕን መንገድ ያስተማረውአሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+ ሮም 9:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንግዲህ ምን እንበል? አምላክ ፍትሕ ያዛባል ማለት ነው? በፍጹም!+
14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?የፍትሕን መንገድ ያስተማረውአሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+