መዝሙር 33:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የባሕርን ውኃዎች እንደ ግድብ ያከማቻል፤+የሚናወጠውንም ውኃ በማከማቻ ቦታ ይሰበስባል። ምሳሌ 8:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የባሕሩ ውኃከትእዛዙ አልፎ እንዳይሄድ በደነገገ ጊዜ፣+የምድርን መሠረቶች ባቆመ* ጊዜ፣