መዝሙር 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ሆይ፣ ቸርነት አሳየኝ፤ከሞት ደጆች የምታነሳኝ አምላክ ሆይ፣+ የሚጠሉኝ ሰዎች የሚያደርሱብኝን እንግልት ተመልከት፤ ማቴዎስ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ደግሞም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤+ በዚህች ዓለት+ ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ፤ የመቃብር* በሮችም አያሸንፏትም።
13 ይሖዋ ሆይ፣ ቸርነት አሳየኝ፤ከሞት ደጆች የምታነሳኝ አምላክ ሆይ፣+ የሚጠሉኝ ሰዎች የሚያደርሱብኝን እንግልት ተመልከት፤ ማቴዎስ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ደግሞም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤+ በዚህች ዓለት+ ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ፤ የመቃብር* በሮችም አያሸንፏትም።