ዘፍጥረት 27:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እውነተኛው አምላክ የሰማያትን ጠል፣+ የምድርን ለም አፈር+ እንዲሁም የተትረፈረፈ እህልና አዲስ የወይን ጠጅ ይስጥህ።+