-
ናሆም 2:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 አንበሳው ለግልገሎቹ የሚበቃቸውን ያህል አደነ፤
ለእንስቶቹም አንቆ ገደለላቸው።
ጎሬውን በታደኑ እንስሶች፣
ዋሻውንም በተቦጫጨቁ እንስሶች ሞላ።
-
12 አንበሳው ለግልገሎቹ የሚበቃቸውን ያህል አደነ፤
ለእንስቶቹም አንቆ ገደለላቸው።
ጎሬውን በታደኑ እንስሶች፣
ዋሻውንም በተቦጫጨቁ እንስሶች ሞላ።