መዝሙር 104:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በዚያ ወፎች ጎጇቸውን ይሠራሉ። ራዛ*+ በጥድ ዛፎች ላይ ትኖራለች። ዘካርያስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያም ቀና ብዬ ስመለከት ሁለት ሴቶች ወደ ፊት ሲመጡ አየሁ፤ በነፋስም መካከል ወደ ላይ ተወነጨፉ። ክንፎቻቸው የራዛ* ዓይነት ክንፎች ነበሩ። እነሱም መስፈሪያዋን በምድርና በሰማይ መካከል አነሷት።
9 ከዚያም ቀና ብዬ ስመለከት ሁለት ሴቶች ወደ ፊት ሲመጡ አየሁ፤ በነፋስም መካከል ወደ ላይ ተወነጨፉ። ክንፎቻቸው የራዛ* ዓይነት ክንፎች ነበሩ። እነሱም መስፈሪያዋን በምድርና በሰማይ መካከል አነሷት።