የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 11:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በዚያን ጊዜ የጥበብን ሚስጥር ይገልጥልሃል፤

      ጥበብ* ፈርጀ ብዙ ናትና።

      ያን ጊዜ፣ የሠራሃቸውን አንዳንድ በደሎች አምላክ እንደረሳልህ ትገነዘባለህ።

  • ኢዮብ 15:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሟች የሆነ ሰው ምንድን ነው?

      ወይስ ጻድቅ ይሆን ዘንድ ከሴት የተወለደ ሰው ምንድን ነው?+

      15 እነሆ፣ በቅዱሳኑ* ላይ እምነት የለውም፤

      ሰማያትም እንኳ በፊቱ ንጹሐን አይደሉም።+

  • ኢዮብ 22:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?

      ማስተዋል ያለውስ ሰው ምን ይፈይድለታል?+

       3 ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አንተ ጻድቅ መሆንህ ግድ ይሰጠዋል?*

      ወይስ በንጹሕ አቋም* መመላለስህ እሱን ይጠቅመዋል?+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ