ምሳሌ 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሳይታሰብበት የሚነገር ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤የጥበበኞች ምላስ ግን ፈውስ ነው።+ ምሳሌ 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በተገቢው ጊዜ የተነገረ ቃልከብር በተሠራ ዕቃ ላይ* እንዳለ የወርቅ ፖም ነው።+