መዝሙር 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ በበኩሌ በታማኝ ፍቅርህ እታመናለሁ፤+ልቤ በማዳን ሥራህ ሐሴት ያደርጋል።+ መዝሙር 147:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚህ ይልቅ ይሖዋ እሱን በሚፈሩ፣ታማኝ ፍቅሩን በሚጠባበቁ ሰዎች ይደሰታል።+