ኢሳይያስ 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እናንተ የጽዮን ነዋሪዎች* ሆይ፣ ጩኹ፤ በደስታም እልል በሉ፤የእስራኤል ቅዱስ በመካከላችሁ ታላቅ ነውና።”