መዝሙር 43:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 አምላክ ሆይ፣ ፍረድልኝ፤+ከከዳተኛ ብሔር ጋር ያለብኝን ሙግት አንተ ተሟገትልኝ።+ አታላይና ዓመፀኛ ከሆነ ሰው ታደገኝ።