መዝሙር 55:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ጥፋት በድንገት ይምጣባቸው!+ በሕይወት ሳሉ ወደ መቃብር* ይውረዱ፤ክፋት በመካከላቸውና በውስጣቸው ያድራልና።