መዝሙር 59:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሆ፣ እኔን* ለማጥቃት አድፍጠው ይጠብቃሉ፤+ይሖዋ ሆይ፣ ምንም ዓይነት ዓመፅም ሆነ ኃጢአት ሳይገኝብኝብርቱ የሆኑ ሰዎች ያጠቁኛል።+ መዝሙር 71:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጠላቶቼ በእኔ ላይ ክፉ ነገር ይናገራሉ፤ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎችም በእኔ ላይ ሴራ ይጠነስሳሉ፤+