መዝሙር 94:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “እግሬ አዳለጠኝ” ባልኩ ጊዜ፣ ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ደገፈኝ።+ መዝሙር 116:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔን* ከሞት፣ ዓይኔን ከእንባ፣እግሬንም ከእንቅፋት ታድገሃል።+