ኢዮብ 33:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 በእርግጥም አምላክ እነዚህን ነገሮች ሁሉ፣ከሁለቴም ሦስቴ ለሰው ያደርጋል፤30 ይኸውም የሕይወት ብርሃን ይበራለት ዘንድ፣እሱን ከጉድጓድ* ለመመለስ ነው።+