-
1 ሳሙኤል 19:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሜልኮልም ዳዊት ሸሽቶ እንዲያመልጥ ወዲያውኑ በመስኮት አሾልካ አወረደችው።
-
-
መዝሙር 71:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አምላኬ ሆይ፣ ከክፉው እጅ፣
ግፈኛ ከሆነው ጨቋኝ ሰው መዳፍ ታደገኝ።+
-