1 ሳሙኤል 17:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ዛሬ ይሖዋ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጥሃል፤+ እኔም አንተን ገድዬ ራስህን እቆርጠዋለሁ፤ በዚህ ቀን የፍልስጤማውያንን ሠራዊት ሬሳ ለሰማይ አሞሮችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ፤ በመላው ምድር የሚኖሩ ሰዎችም በእስራኤል አምላክ እንዳለ ያውቃሉ።+ መዝሙር 9:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ በሚወስደው የፍርድ እርምጃ ይታወቃል።+ ክፉ ሰው በገዛ እጁ በሠራው ነገር ተጠመደ።+ ሂጋዮን።* (ሴላ) መዝሙር 83:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለዘላለም ይፈሩ፣ ይሸበሩም፤ውርደት ይከናነቡ፤ ደግሞም ይጥፉ፤18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ።
46 ዛሬ ይሖዋ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጥሃል፤+ እኔም አንተን ገድዬ ራስህን እቆርጠዋለሁ፤ በዚህ ቀን የፍልስጤማውያንን ሠራዊት ሬሳ ለሰማይ አሞሮችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ፤ በመላው ምድር የሚኖሩ ሰዎችም በእስራኤል አምላክ እንዳለ ያውቃሉ።+
17 ለዘላለም ይፈሩ፣ ይሸበሩም፤ውርደት ይከናነቡ፤ ደግሞም ይጥፉ፤18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ።