የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 የመዳን ጋሻህን ትሰጠኛለህ፤+

      ቀኝ እጅህ ይደግፈኛል፤

      ትሕትናህም ታላቅ ያደርገኛል።+

  • መዝሙር 21:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ይይዛቸዋል፤

      ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ይይዛቸዋል።

  • መዝሙር 108:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 የምትወዳቸው ሰዎች እንዲድኑ

      በቀኝ እጅህ ታደገን፤ ደግሞም መልስ ስጠኝ።+

  • መዝሙር 118:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 በጻድቃን ድንኳኖች ውስጥ፣

      የሐሴትና የመዳን* ድምፅ ይሰማል።

      የይሖዋ ቀኝ እጅ ኃይሉን ያሳያል።+

  • ኢሳይያስ 41:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+

      እኔ አምላክህ ነኝና አትጨነቅ።+

      አበረታሃለሁ፤ አዎ እረዳሃለሁ፤+

      በጽድቅ ቀኝ እጄ አጥብቄ እይዝሃለሁ።’

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ