ኢሳይያስ 40:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እነሆ፣ ብሔራት በገንቦ ውስጥ እንዳለች ጠብታ ናቸው፤በሚዛንም ላይ እንዳለ አቧራ ይቆጠራሉ።+ እነሆ፣ ደሴቶችን እንደ ደቃቅ አፈር ያነሳቸዋል።