2 ሳሙኤል 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሁን እንጂ ዳዊት በአሁኑ ጊዜ የዳዊት ከተማ+ ተብላ የምትጠራውን የጽዮንን ምሽግ ያዘ። ራእይ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም አየሁ፤ እነሆ፣ በጉ+ በጽዮን ተራራ+ ላይ ቆሟል፤ ከእሱም ጋር የእሱ ስምና የአባቱ ስም+ በግንባራቸው ላይ የተጻፈባቸው 144,000+ ነበሩ።