መዝሙር 72:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ክብራማ ስሙ ለዘላለም ይወደስ፤+ምድርም ሁሉ በክብሩ ትሞላ።+ አሜን፣ አሜን። ራእይ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “ይሖዋ* አምላካችን፣ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠርክ+ እንዲሁም ወደ ሕልውና የመጡትም ሆነ የተፈጠሩት በአንተ ፈቃድ ስለሆነ ግርማ፣+ ክብርና+ ኃይል+ ልትቀበል ይገባሃል።”
11 “ይሖዋ* አምላካችን፣ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠርክ+ እንዲሁም ወደ ሕልውና የመጡትም ሆነ የተፈጠሩት በአንተ ፈቃድ ስለሆነ ግርማ፣+ ክብርና+ ኃይል+ ልትቀበል ይገባሃል።”