ኢሳይያስ 61:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+ ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅእንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+
61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+ ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅእንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+