መዝሙር 55:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል፤+እሱም ይደግፍሃል።+ ጻድቁ እንዲወድቅ* ፈጽሞ አይፈቅድም።+ 1 ጴጥሮስ 5:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ በተገቢው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው የአምላክ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ 7 የሚያስጨንቃችሁንም* ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤+ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።+
6 ስለዚህ በተገቢው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው የአምላክ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ 7 የሚያስጨንቃችሁንም* ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤+ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።+