መዝሙር 32:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ታማኝ የሆነ ሁሉአንተ በምትገኝበት ጊዜ ወደ አንተ የሚጸልየው ለዚህ ነው።+ በዚህ ጊዜ ኃይለኛ ጎርፍ እንኳ አይነካውም። ዮናስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወደ ጥልቁ፣ ወደ ታችኛው የባሕሩ ወለል በጣልከኝ ጊዜፈሳሹ ውኃ ዋጠኝ።+ ማዕበሎችህና ሞገዶችህ ሁሉ በላዬ አለፉ።+