ምሳሌ 14:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥበበኛ ሰው ጠንቃቃ ነው፤ ከክፉም ይርቃል፤ሞኝ ግን ደንታ ቢስ ነው፤* ደግሞም ከልክ በላይ በራሱ ይመካል። መክብብ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በክፉ ሥራ ላይ በአፋጣኝ ፍርድ ስለማይሰጥ+ የሰው ልጆች ልብ ክፉ ነገር ለማድረግ ተደፋፈረ።+