መዝሙር 17:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጥቃት ከሚሰነዝሩብኝ ክፉዎች፣ከሚከቡኝና ሊገድሉኝ ከሚፈልጉ ጠላቶቼ* ጠብቀኝ።+ መዝሙር 17:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መፈናፈኛ አሳጡን፤+እኛን መጣል* የሚችሉበትን አጋጣሚ ነቅተው ይጠባበቃሉ።