መዝሙር 73:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክፉ ሰዎች ያላቸውን ሰላም በተመለከትኩ ጊዜ፣እብሪተኛ በሆኑ ሰዎች* ቀንቼ ነበርና።+ መዝሙር 73:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም “አምላክ እንዴት ያውቃል?+ ልዑሉ አምላክ በእርግጥ እውቀት አለው?” ይላሉ። መዝሙር 94:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክፉዎች እስከ መቼ፣ ይሖዋ ሆይ፣ክፉዎች እስከ መቼ ድረስ ይፈነጥዛሉ?+ መዝሙር 94:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ያህ አያይም፤+የያዕቆብ አምላክ አያስተውለውም” ይላሉ።+ ሕዝቅኤል 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው ጣዖቶቻቸው ባሉባቸው* እልፍኞች ውስጥ በጨለማ ምን እንደሚያደርጉ ታያለህ? እነሱ ‘ይሖዋ አያየንም። ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል’ ይላሉና።”+ ሕዝቅኤል 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የእስራኤልና የይሁዳ ቤት በደል እጅግ በጣም ታላቅ ነው።+ ምድሪቱ በደም ተጥለቅልቃለች፤+ ከተማዋም በክፋት ተሞልታለች።+ ‘ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል፤ ይሖዋም አያይም’ ይላሉና።+
12 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው ጣዖቶቻቸው ባሉባቸው* እልፍኞች ውስጥ በጨለማ ምን እንደሚያደርጉ ታያለህ? እነሱ ‘ይሖዋ አያየንም። ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል’ ይላሉና።”+
9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የእስራኤልና የይሁዳ ቤት በደል እጅግ በጣም ታላቅ ነው።+ ምድሪቱ በደም ተጥለቅልቃለች፤+ ከተማዋም በክፋት ተሞልታለች።+ ‘ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል፤ ይሖዋም አያይም’ ይላሉና።+