መዝሙር 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+ እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+ መዝሙር 63:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አንተን የሙጥኝ እላለሁ፤*ቀኝ እጅህ አጥብቆ ይይዘኛል።+ ኢሳይያስ 41:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+ እኔ አምላክህ ነኝና አትጨነቅ።+ አበረታሃለሁ፤ አዎ እረዳሃለሁ፤+በጽድቅ ቀኝ እጄ አጥብቄ እይዝሃለሁ።’