ዘፍጥረት 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክም “ብርሃን ይሁን” አለ። ብርሃንም ሆነ።+ ዘፍጥረት 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አምላክም ብርሃኑን ‘ቀን’ ብሎ ጠራው፤ ጨለማውን ግን ‘ሌሊት’ ብሎ ጠራው።+ መሸ፣ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን። መዝሙር 136:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ታላላቅ ብርሃናትን ሠራ፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤ 8 ፀሐይ በቀን እንዲያይል* አደረገ፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤