2 ዜና መዋዕል 32:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ብዙዎችም ለይሖዋ ስጦታ፣ ለይሁዳ ንጉሥ ለሕዝቅያስም ምርጥ የሆኑ ነገሮች ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤+ እሱም ከዚያ በኋላ በብሔራት ሁሉ ዘንድ ታላቅ አክብሮት አተረፈ። መዝሙር 89:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በቅዱሳን ጉባኤ መካከል እጅግ የተፈራ ነው፤+በዙሪያው ባሉት ሁሉ መካከል ታላቅና እጅግ የሚከበር ነው።+
23 ብዙዎችም ለይሖዋ ስጦታ፣ ለይሁዳ ንጉሥ ለሕዝቅያስም ምርጥ የሆኑ ነገሮች ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤+ እሱም ከዚያ በኋላ በብሔራት ሁሉ ዘንድ ታላቅ አክብሮት አተረፈ።