መዝሙር 103:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ትእዛዛቱን በማክበር ቃሉን የምትፈጽሙ፣*+እናንተ ብርቱዎችና ኃያላን መላእክቱ ሁሉ፣+ ይሖዋን አወድሱ።