ምሳሌ 15:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ የክፉዎችን መሥዋዕት ይጸየፋል፤+የቅኖች ጸሎት ግን ደስ ያሰኘዋል።+ 1 ጴጥሮስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የይሖዋ* ዓይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉና፤ ጆሮዎቹም ምልጃቸውን ይሰማሉ፤+ የይሖዋ* ፊት ግን ክፉ ነገሮችን በሚያደርጉ ላይ ነው።”+