ኢሳይያስ 51:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “የማጽናናችሁ እኔ ራሴ ነኝ።+ ሟች የሆነውን ሰው፣እንደ ሣርም የሚጠወልገውን የሰው ልጅ የምትፈሪው ለምንድን ነው?+