መዝሙር 145:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ትውልዶች ሁሉ ሥራህን ያወድሳሉ፤ስላከናወንካቸው ታላላቅ ነገሮች ይናገራሉ።+ ኢሳይያስ 43:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ለራሴ የሠራሁትም ሕዝብ እንዲጎነጭ ነው፤ሕዝቤ ውዳሴዬን እንዲያውጅ ይህን አደርጋለሁ።+