ኢሳይያስ 57:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “የከንፈሮችን ፍሬ እፈጥራለሁ። በሩቅም ሆነ በቅርብ ያለው ዘላቂ ሰላም ያገኛል፤+እኔም እፈውሰዋለሁ” ይላል ይሖዋ።