መዝሙር 72:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ተራሮች ለሕዝቡ ሰላም ያምጡ፤ኮረብቶችም ጽድቅን ያስገኙ። ኢሳይያስ 32:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የእውነተኛ ጽድቅ ውጤት ሰላም፣+የእውነተኛ ጽድቅ ፍሬም ዘላቂ ጸጥታና ደህንነት ይሆናል።+