መዝሙር 34:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው። ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+ ኢሳይያስ 66:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሠራው እጄ ነው፤ሁሉም ወደ ሕልውና የመጡት በዚህ መንገድ ነው” ይላል ይሖዋ።+ “እኔ የማየው ትሑት የሆነውን፣መንፈሱ የተሰበረውንና በቃሌ የሚንቀጠቀጠውን* ሰው ነው።+
2 “እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሠራው እጄ ነው፤ሁሉም ወደ ሕልውና የመጡት በዚህ መንገድ ነው” ይላል ይሖዋ።+ “እኔ የማየው ትሑት የሆነውን፣መንፈሱ የተሰበረውንና በቃሌ የሚንቀጠቀጠውን* ሰው ነው።+