መዝሙር 72:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እሱ ብቻ አስደናቂ ነገሮችን የሚያደርገው፣+የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ።+ ዳንኤል 6:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እሱ ይታደጋል፤+ ደግሞም ያድናል፤ በሰማያትና በምድርም ተአምራዊ ምልክቶችንና ድንቅ ነገሮችን ያደርጋል፤+ ዳንኤልን ከአንበሶች መዳፍ ታድጎታልና።”