መዝሙር 43:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብርሃንህንና እውነትህን ላክ።+ እነሱ ይምሩኝ፤+ወደተቀደሰው ተራራህና ወደ ታላቁ የማደሪያ ድንኳንህ ይውሰዱኝ።+