መዝሙር 78:68 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 ከዚህ ይልቅ የይሁዳን ነገድ፣የሚወደውን የጽዮንን ተራራ+ መረጠ።+ መዝሙር 132:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ጽዮንን መርጧታልና፤+የራሱ መኖሪያ እንድትሆን ፈልጓል፤+ እንዲህም ብሏል፦