መዝሙር 46:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የአምላክን ከተማ+ ደስ የሚያሰኙ ጅረቶች ያሉት ወንዝ አለ፤ከተማዋም የልዑሉ አምላክ የተቀደሰ ታላቅ ማደሪያ ነች።